Thursday, 03 September 2026
USD/ETB 162.3EUR/ETB 188
ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ዜና · WORLD EUROS
Nº 54 Thursday, 03 September 2026
ሀገር ውስጥ

የሰብዓዊ መብቶች ድርጅቶች ኅብረት የአገራዊ ምክክር ጉባዔ የትዝብት ሪፖርቱን ይፋ አደረገ

የሰብዓዊ መብቶች ድርጅቶች ኅብረት የአገራዊ ምክክር ጉባዔ የትዝብት ሪፖርቱን ይፋ አደረገ
ምንጮች: ethiopianreporter.com

ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia የሰብዓዊ መብቶች ድርጅቶች ኅብረት የአገራዊ ምክክር ጉባዔ የትዝብት ሪፖርቱን ይፋ አደረገ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ድርጅቶች ኅብረት (ኢሰመድኅ) ከሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም. እስከ ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ.ም. የተካሄደውን አገራዊ ምክክር ጉባዔ አስመልክቶ፣ የመጀመሪያ የትዝብት ሪፖርቱን ነሐሴ 21 ቀን 2018 ዓ.ም. ይፋ አደረገ፡፡ ኅብረቱ በምክክሩ ጉባዔ ወቅት ያጋጠሙ ደካማና ጠንካራ ግኝቶችን አስመልክቶ የመጀመሪያውን ሪፖርት ይፋ ማድረጊያ ዓውደ ጥናት፣ የሕዝብ ተወካዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት፣ የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር

ሁሉንም ይመልከቱ — ethiopianreporter.com →

ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።

በፋይዳ መታወቂያ ፕሮጀክት ሥር ከ81 ሚሊዮን ዶላር በላይ የሚገመቱ ግዥዎች መሰረዛቸው ታወቀ

ኢትዮጵያን ከጉርብትና ወደ ጦር ሜዳ እየጎተታት ያለው የሱዳን ጦርነት

በጂቡቲ ቆመው በሚገኙና ከ300 ሚሊዮን ዶላር በላይ በተገመቱ ተሽከርካሪዎች ጉዳይ መንግሥት መፍትሔ እንዲሰጥ ተጠየቀ

የሁቲ አማፅያንና የአልሸባብ ጥምረት ቀጣናዊ ሥጋትና በኢትዮጵያውያንና በአካባቢው አገሮች ስደተኞች ላይ የተደቀነው አደጋ

ኢዜማ በአዲስ አበባ ጉዳይ ምክረ ሐሳብ እንዲያቀርብ የተዋቀረው ኮሚቴ ሕጋዊ አለመሆኑን ጠቁሞ ኮሚሽኑ እንዳይቀበለው አቤቱታ ማቅረቡን አስታወቀ

የዓለም ባንክ ከኢትዮጵያ የ700 ሚሊዮን ዶላር የፋይናንስ ዘርፍ ፕሮጀክት 235.1 ሚሊዮን ዶላር መሰረዙ ታወቀ

አዲስ አበባን በሚመለከት አዲስ ምክረ ሐሳብ መቅረቡ ተነገረ

ግጭቶች በሰው ሀብት ልማት ላይ የረዥም ጊዜ ኪሳራ እያስከተሉ መሆናቸው በጥናት ተመላከተ